No media source currently available
ከአራት ቀን በፊት ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ጉባ ወረዳ በአንዳንድ ቀበሌዎች የተፈፀመው ጥቃት በቁጥጥር ሥር መዋሉን የጉባ ወረዳ ኮሙዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቡድን መሪ አስታውቋል።የቡድን መሪው ዛሬ ለቪኦኤ እንደተናገሩት በወረዳው ዛሬ ወደ ነበረበት ሠላማዊ እንቅስቃሴ ተመልሷል ብለዋል።