በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መተከል ዞን ውስጥ የተገደሉ ሰዎች ቀብር ተፈፀመ


በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ በቆርቃና ዳሊቲ ቀበሌ ትናንት ማለዳ በታጣቂዎች የተገደሉት ሰዎች አስከሬን ቀብር መፈፀሙን የአካባቢው ሰዎች ገልፀዋል።

ተጨማሪ ጥቃት በመፍራት ከ10 ቀበሌዎች ቀያቸውን ለቀው ጋሊሴ ወደ ምትባል ከተማ የሄዱ ሰዎች ምግብ አጥተው እየተራቡ መሆናቸውን ለቪኦኤ ገልፀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

መተከል ዞን ውስጥ የተገደሉ ሰዎች ቀብር ተፈፀመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:34 0:00


XS
SM
MD
LG