በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መተከል ዞን ውስጥ ሰዎች ተገደሉ


የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት በማቆያ ውስጥ ያሉ የአራት አባላቱን ያለመከሰስ መብት አንስቷል።

በመተከል ዞን ውስጥ በሲቪሎች ላይ እየተፈፀመ ባለ ጥቃት ዛሬ ማለዳ ላይም ድባጤ ወረዳ ዚጊ ቀበሌ ውስጥ ሁለት ሰዎች ተገለዋል፤ አንድ ሰው ቆስሏል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተቋቋመው ግብረኃይል የመተከል ዞንን ፀጥታ የማስከበር እንቅስቃሴ መጀመሩን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

መተከል ዞን ውስጥ ሰዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:04 0:00


XS
SM
MD
LG