በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል አምስት ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ


በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል አምስት ሰዎች በታጣቂዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለፁ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ በባለ ሦስት እግር ተቨከርካሪ (ባጃጅ )ሲጓዙ የነበሩ አምስት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ። በጥቃቱ ሁለት ሰዎች ቆስለዋል ንፁሃን ዜጎች ላይ ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት 5 መሞታቸውን እና ሁለት ሰዎች መቁሰላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ።

በተፈጸመዉ ግድያ እና ያንን መነሻ አድርገው በተሰነዘሩ አስተያየቶች ዙሪያ የክልሉን ባለስልጣናትና በአካባቢው የተቋቋመውን ኮማንድ ፖስት አስተባባሪዎች ለማግኘት ያደረግነዉ ጥረት ለጊዜው አልተሳካም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል አምስት ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:00 0:00


XS
SM
MD
LG