ነቀምቴ —
የምሥራቅ ወለጋ ዞን አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ፅህፈት ቤት ከ157 ሺህ በላይ ቁጥር ያላቸው ሰዎች እስከሚቀጥለው ዓመት ምርት ወቅት ድጋፍ እየተሰጣቸው እንደሚቆዩ ገልጿል።
የኦሮምያ መንግሥት በበኩሉ ተናቃዮቹን ወደየቀያቸው ለመመለስ እየሠራ መሆኑን ቢገልፅም መቼ እንደሚመለሱ ግን አልተናገረም።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።