በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ጉህዴንና የህወሓት ታጣቂዎች ናቸው” በተባሉ ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ


“የጉሙዝ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ/ጉህዴን/ እና የህወሓት ናቸው” ባላቸው ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ወስጃለሁ ሲል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሰላም ግንባታና ፀጥታ ቢሮ አስታውቋል።

እርምጃ ተወስዶባቸዋል ያሏቸው ሰዎች

“ወደ ህዳሴ ግድብ የሚወስደውን መንገድ በመቁረጥ፣ ጥቃት ለመሠንዘር እየተዘጋጁ ነበር” ሲሉ የቢሮው ኃላፊ አቶ አብዮት አልቦሮ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

መንግሥት ላነሳባቸው ወቀሳ ምላሽ እንዲሰጡ የጉህዴን መሪዎችን በስልክ ለማግኘት የተደረገው ጥረት አልተሳካም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

“ጉህዴንና የህወሓት ታጣቂዎች ናቸው” በተባሉ ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:35 0:00


XS
SM
MD
LG