በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቤንሻንጉል ጥቃት ብዙ ሰው ተገደለ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የያሶ ወረዳ ነዋሪዎች፣ ትላንት ሐሙስ ማታ ተደራጅተው የሚንቀሳቀሱ ሰዎች፤ ሰዎች በጅምላ መግደላቸውን ገልፅዋል።

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የያሶ ወረዳ ነዋሪዎች፣ ትላንት ሐሙስ ማታ ተደራጅተው የሚንቀሳቀሱ ሰዎች፤ ሰዎች በጅምላ መግደላቸውን ገልፅዋል።

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አስተዳደር በበኩሉ የክልሉን ፀጥታ የሚያደፈርሰው አፈንጋጭ የኦነግ ታጣቂዎች ናቸው ይላል። ኦነግ በክልሉ ምንም እንቅስቃሴ እንዳሌለው ገልፀው፣ ማን የክልሉን ፀጥታ እየበጠበጠ እንዳለ እየታወቀ ኦነግ ላይ ማሳበብ ለምን አስፍለገ ይላሉ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በቤንሻንጉል ጥቃት ብዙ ሰው ተገደለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:41 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG