በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሰዎች በጅምላ እየተገደሉ ነው ተባለ


በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የያሶ ወረዳ ነዋሪዎች፣ በቡድን በታጠቁ ኃይሎች ሰዎች በጅምላ እየተገደሉ ነው ሲሉ ገለፁ።

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የያሶ ወረዳ ነዋሪዎች፣ በቡድን በታጠቁ ኃይሎች ሰዎች በጅምላ እየተገደሉ ነው ሲሉ ገለፁ። ከአንድ ቤተሰብ እስከ ስምንት ሰው የተገደሉበት መሆኑን የተናገሩት ነዋሪዎች ችግሩ አሳሳቢ መሆኑን ገልፀዋል።

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ አስተዳደር ስለ ጉዳዮ ምንም አለመስማቱን ቢገልፅም የኦሮሚያ ክልል መንግሥት መረጃው እንዳለው እና እያጣራ መሆኑን ገልጿል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሰዎች በጅምላ እየተገደሉ ነው ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:34 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG