በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቤኒሻንጉል ጉምዝ ውስጥ 14 ሰው በታጣቂዎች ተገደለ


በቤኒሻንጉል ጉምዝ መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ውስጥ “የሚንቀሳቀሱ ሽፍቶች ጉዞ ላይ የነበሩ አሥራ አራት ሰዎችን ገድለዋል” ሲል የክልሉ ፀጥታና ሰላም ግንባታ ቢሮ አስታውቋል።

ከሟቾቹ አንዱ ቻይናዊ መሆኑም ታውቋል።

በ14 የታጠቁ ሽፍቶች ላይ እርምጃ መወሰዱንና ሁለቱ በመንግሥት ፀጥታ አስከባሪዎች መያዛቸውን የቢሮው ኃላፊ አቶ ጋሹ ዱጋስ ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ቤኒሻንጉል ጉምዝ ውስጥ 14 ሰው በታጣቂዎች ተገደለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:20 0:00


XS
SM
MD
LG