በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መተከል ዞን ውስጥ ጥቃቱ እንደቀጠለ ነዋሪዎች ገለጹ


በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ በኩጅ ቀበሌ በጸረ ሰላም ሃይሎች በተከፈተ ጥቃት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ቡለን ወረዳ ያሉ ዜጎች አስቸኳይ የምግብና የመጠለያም ድጋፍ በማድረግ ወገንን እንታደግ ሲሉ የቡለን ወረዳ አስተዳዳሪ ጥሪ አቀረቡ።

ተፈናቃዮችም በከፋ ችግር ውስጥ እንዳሉ ገልፀዋል። በተያያዘ በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ሲረን ቀበሌ ዛሬ የጉምዝ ታጣቂዎች በንፁሃ ዜጎች ላይ ጥቃት መፈፀማቸውን የክልሉ ሰላምና ደኅንነት ግንባታ ቢሮ አሳውቋል። የደረሰውን ጉዳት በተመለከተ ገና እየተጣራ መሆኑንም ተገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

መተከል ዞን ውስጥ ጥቃቱ እንደቀጠለ ነዋሪዎች ገለጹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:32 0:00


XS
SM
MD
LG