በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ ሰዎች ተገደሉ


በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ60 በላይ ዜጎች መገደላቸውን የዐይን እማኞች ተናገሩ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ድባጤ ወረዳ በታጣቂዎች በተከፈተ ጥቃት ትናንት ሌሊት ከ60 በላይ ንፁሃን ዜጎች መገደላቸውን የዐይን እማኞች እና ከጥቃቱ ያመለጡ ግለሰቦች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

የክልሉ የፀጥታ ጉዳይ በጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚመራው ግብረ ኃይል ሥር እንዲሆን ከተወሰነ በኋላ በዚህ ደረጃ ጥቃት ሲፈፀም የመጀመሪያው ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ ሰዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:32 0:00


XS
SM
MD
LG