በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አቶ በቀለ ገርባ ስለተረጎሙት የማርቲን ሉተር ኪንግ መጽሐፍ


አቶ በቀለ ገርባ ከእስር ከተፈቱ በኋላ
አቶ በቀለ ገርባ ከእስር ከተፈቱ በኋላ

በቅርቡ ከእስር የተፈቱት አቶ በቀለ ገርባ በእስር ቤት እያሉ ከአቶ አንዷለም አራጌ ጋራ የጀመሩትን አንድ የማርቲን ሉተር ኪንግ መጽሐፍ በኦሮመኛና በአማርኛ ቋንቋ ጽፈው አንዱን አሳትመዋል። ሌላኛው ደግሞ ሕትመት በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። መጽሐፉ እስር ቤት ውስጥ ስለ ተተረጎመበት ሁኔታና ስለመጽሐፉ አስተያየት ሰጥተዋል።

በአሜሪካ የሲቪል መብቶች ለማስከበር በሚሊዮኖች የተቆጠረ ዝብ ያንቀሳቀሱት ዶክተር ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር በነፍሰ ገዳይ ጥይት ከተገደሉ ዛሬ ሃምሳ ዓመት ተቆጠረ።

በቅርቡ ከእስር የተፈቱት አቶ በቀለ ገርባ በእስር ቤት እያሉ ከአቶ አንዷለም አራጌ ጋራ የጀመሩትን አንድ የማርቲን ሉተር ጊንግ መጽሐፍ በኦሮመኛና በአማርኛ ቋንቋ ጽፈው አንዱን አሳትመዋል።

ሌላኛው ደግሞ ሕትመት በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። የዛሬውን የማርቲን ሉተር ጊንግ የተገደሉበትን ቀን ለማስታወስ ጽዮን ግርማ አቶ በቀለ ገርባን አነጋግራቸዋለች።

አቶ በቀለ ገርባ ስለተረጎሙት የማርቲን ሉተር ጊንግ መጽሐፍ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:49 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG