54 ሃገሮች፣ 12 ቡድኖች፣ አንድ አህጉር! አንድ አሸናፊ
ግጥሚያው ተጀምሯል!
ከታሪካዊው የመጀመሪያ ዓመት በኋላ በመላ አፍሪካ በየሃገሮቻቸው ሻምፒዮን የሆኑ 12 ቡድኖች ለያዝነው 2022 ዓ.ም. የቢኤኤል ሻምፒዮና መፋለም ጀምረዋል። ግጥሚያዎቹ ከየካቲት 26 እስከ 20 / 2014 ዓ.ም. ይካሄዳሉ። የአፍሪካ ቅርጫት ኳስ ሻምፒዮናን በአሜሪካ ድምፅ ይከታተሉ።
54 ሃገሮች፣ 12 ቡድኖች፣ አንድ አህጉር! አንድ አሸናፊ
ግጥሚያው ተጀምሯል!