በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ቅርጫት ኳስ ሊግ /ቢኤኤል/ ሁለተኛ ዓመት ግጥሚያዎች ተጀመሩ

ከታሪካዊው የመጀመሪያ ዓመት በኋላ በመላ አፍሪካ በየሃገሮቻቸው ሻምፒዮን የሆኑ 12 ቡድኖች ለያዝነው 2022 ዓ.ም. የቢኤኤል ሻምፒዮና መፋለም ጀምረዋል። ግጥሚያዎቹ ከየካቲት 26 እስከ 20 / 2014 ዓ.ም. ይካሄዳሉ። የአፍሪካ ቅርጫት ኳስ ሻምፒዮናን በአሜሪካ ድምፅ ይከታተሉ።

54 ሃገሮች፣ 12 ቡድኖች፣ አንድ አህጉር! አንድ አሸናፊ

ግጥሚያው ተጀምሯል!


ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG