በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦመር አል በሽር ፍ/ቤት ቀረቡ


ፎቶ ፋይል፦ የቀድሞው የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦመር አል በሽር
ፎቶ ፋይል፦ የቀድሞው የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦመር አል በሽር

የቀድሞው የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦመር አል በሽር ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።

እአአ በ1989 ሥልጣን በጨበጡበት መፈንቅለ መንግሥት ስለተጫወቱት ሚና የተመሰረተባቸው ክስ ሂደት ተጀምሯል።

የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ሞዛምቢክ በሰሜናዊ ግዛቱዋ ከሚንቀሳቀሱ አማፅያን ጋር በያዘችው ውጊያ እርዳታ ካስፈለጋት ልንረዳ ዝግጁ ነን ሲሉ ተናገሩ።

የጊኒው የሰማኒያ ሁለት ዓመቱ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ ለሦስተኛ የሥልጣን ዘመን ለመመረጥ መወዳደራቸው አይቀርም ሲባል የከረመውን ገዢው ፓርቲ አረጋግጦታል።

መወዳደራቸው ይፋ ከመሆኑም አስቀድሞ ጉዳዩ ህይወት የጠፋባቸው ግዙፍ ተቃውሞዎች ቀስቅሶ እንደነበር የሚታወስ ነው።

XS
SM
MD
LG