Print
በባሌ ዞን ዲንሾ ወረዳ የጭነት መኪና አሽከርካሪ ሳዲቅ ሃጂ ኢብሮን በመግደል ወንጀል የተጠረጠሩ 12 ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ።
ከተጠርጣሪዎች ውስጥ ሁለቱ የመደበኛ ፖሊስ አባላት ሲሆኑ አስሩ የዲንሾ ፓርክ ጥበቃ ሰራተኞች መሆኑ ተገለፀ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available