No media source currently available
በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቅርቡ ጊዜያዊ የዕውቅና የምስክር ወረቀት ያገኘው "ባልደራስ ለዕውነተኛ ዴሞክራሲ ፖርቲ" በቀጣዩ ሀገርቀፍ ምርጫ በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ሙሉ በሙሉ አሸንፋለሁ” ብሏል ለደጋፊዎቹ። የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ እስክድር ነጋ ባህር ዳር ከተማ ላይ ደጋፊዎቻቸውን ሰብስበው አነጋግረዋል።