በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ሥራ አስፈፃሚና የፖለቲካ አቀንቃኝ ጃዋር መሐመድ በባህር ዳር


 ጃዋር መሐመድ
ጃዋር መሐመድ

"የሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች መብት ለማክበር የሚያስችል ሥርዓት ለመገንባት የአማራና የኦሮሞ ሕዝቦች ኃላፊነት ነው አለ" - የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ሥራ አስፈፃሚና የፖለቲካ አቀንቃኝ ጃዋር መሐመድ፡፡

የሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች መብት ለማክበር የሚያስችል ሥርዓት ለመገንባት የአማራና የኦሮሞ ሕዝቦች ኃላፊነት ነው አለ፡፡ የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ሥራ አስፈፃሚና የፖለቲካ አቀንቃኝ ጃዋር መሐመድ፡፡

ጃዋር ዛሬ በባህርዳር ውስጥ በተካሄደው ስብሰባ ላይ ባደረገው ንግግር ሁለቱ ብሔሮች ይህን ኃላፊነት መውሰድ የሚገባቸው በብዛታቸው ምክንያር ነው ብሏል፡፡

በስብሰባው ላይ ወደ 2መቶ የሚሆኑ ወጣቶች የማኅበራዊ ሚዲያ አቀንቃኞችና የዩኒቨርስቲ መምህራን ተገኝተዋል፡፡ በሥፍራው የምትገኘው አዲሷ የቪኦኤ ዘጋቢ አስቴር ምስጋናው ዝርዝሩን አድርሳናለች፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ሥራ አስፈፃሚና የፖለቲካ አቀንቃኝ ጃዋር መሐመድ በባህር ዳር
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:39 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG