በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በባህርዳር ዩኒቨርስቲ እና በአስተዳደሩ መካከል የተፈጠረ ውዝግብ

ባህር ዳር
ባህር ዳር

በባህርዳር ዩኒቨርስቲ የቴክኖሎጂ ተቋም የሦስተኛ ዓመት ተማሪዎች እና በአስተዳደሩ መካከል በተፈጠረ አለመግባባት ምክንያት የመኝታ እና የምግብ አገልግሎት እንደተቋረጠ ታወቀ፡፡

በባህርዳር ዩኒቨርስቲ የቴክኖሎጂ ተቋም የሦስተኛ ዓመት ተማሪዎች እና በአስተዳደሩ መካከል በተፈጠረ አለመግባባት ምክንያት የመኝታ እና የምግብ አገልግሎት እንደተቋረጠ ታወቀ፡፡

ተማሪዎቹ በዚህ ደረጃ በሚሰጠው ፈተና ሁሉም ማለፍ አለበት ሲሉ አስተዳደሩ ግን ይሄን እንደማይቀበል፣ አስታውቋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በባህርዳር ዩኒቨርስቲ እና በአስተዳደሩ መካከል የተፈጠረ ውዝግብ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:27 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG