በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትውልደ-ኢትዮጵያ ግዩራኑ በአማራ ክልል


ፎቶ ፋይል፦ ባህር ዳር
ፎቶ ፋይል፦ ባህር ዳር

ቁጥራቸው የበዛ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ- ኢትዮጵያ በአማራና በአፋር ክልሎች በጦርነት የወደሙ ንብረቶችን ለመገንባት ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገልፀዋል።

በማቋቋምና መልሶ በመገንባት ጉዳዮች ላይ ከአማራ ክልል ከፍተኛ አመራር አባላት ጋር ባህር ዳር ላይ የተወያዩት የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት የህወሓት ታጣቂዎች ተቆጣጥረዋቸው በነበሩ የአማራና የአፋር ክልል ከተሞች "አውድመዋቸዋል" የተባሉ ቦታዎችን ከጎበኙ በኋላ በግንባታው ውስጥ እንደሚሳተፉና ድጋፍ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

ትውልደ-ኢትዮጵያ ግዩራኑ በአማራ ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:47 0:00


XS
SM
MD
LG