No media source currently available
በባሕር ዳር ከተማ አንድ ተከራይ ነው በተባለ ግለሰብ ቤት ውስጥ 449 ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ህገወጥ የጦር መሳሪያው በቁጥጥር ሥር የዋለው በህብረተሰቡ ጥቆማ መሆኑን ኮሚሽኑ አከሎ ገልጿል።