በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ በባሕር ዳር ከተማ ግለሰብ ቤት ተያዘ


ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ በባሕር ዳር ከተማ ግለሰብ ቤት ተያዘ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:10 0:00

በባሕር ዳር ከተማ አንድ ተከራይ ነው በተባለ ግለሰብ ቤት ውስጥ 449 ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ህገወጥ የጦር መሳሪያው በቁጥጥር ሥር የዋለው በህብረተሰቡ ጥቆማ መሆኑን ኮሚሽኑ አከሎ ገልጿል።

XS
SM
MD
LG