በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራ ክልል ጃዊ ወረዳ ፈንድቃ ከተማ ጥቃት ተፈፅሞ ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ

በአማራ ክልል አዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ጃዊ ወረዳ ፈንድቃ ከተማ ጣና በለስ የስኳር ልማት ፕሮጀክ ሰራተኞች እሁድ ዕለት ጥቃት ተፈፅሞ ሦስት ሰዎች ከተገደሉና ሌላ አንድ ሰው ላይ ከባድ ጉዳት እንደደረሰ የክልሉ መንግሥትና ለደኅንነታቸው የሰጉ ምስክሮች ተናገሩ።

በአማራ ክልል አዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ጃዊ ወረዳ ፈንድቃ ከተማ ጣና በለስ የስኳር ልማት ፕሮጀክ ሰራተኞች እሁድ ዕለት ጥቃት ተፈፅሞ ሦስት ሰዎች ከተገደሉና ሌላ አንድ ሰው ላይ ከባድ ጉዳት እንደደረሰ የክልሉ መንግሥትና ለደኅንነታቸው የሰጉ ምስክሮች ተናገሩ።

ህይወታችን አደጋ ላይ ስለሆነ የሚመለከተው አካል ከሥፍራው ያስወጣን ሲሉ በሥፍራው የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ተማፀኑ።

በትናንትናው ዕለት የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ጥቃቱን በማውገዝ አጥፊዎች ህግ ፊት እንዲቀርቡ ለፌደራል መንግሥትና የክልሉ መንግሥት ጥሪ ማቅረቡ ይታወሳል።

የአማራ ክልል መንግሥት ሁኔታውን የሚያጣራ ቡድን ልኮ ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ መደረጉን የአማራ ክልል መንግሥት ቃል አቀባይ በፌስቡክ ገፃቸው አስፍረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በአማራ ክልል ጃዊ ወረዳ ፈንድቃ ከተማ ጥቃት ተፈፅሞ ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:32 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG