አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
በአፋር ክልል አዋሽ ከተማ፣ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ፣ ወደ ዐዲስ አበባ እየተጓዘ በነበረ ሚኒባስ ታክሲ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ሁለት ተሳፋሪዎች መገደላቸው ተገለጸ፡፡
የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የሶማሌ ክልል መንግሥት ቃል አቀባይ፣ ጥቃቱ በሟቾቹ ማንነት ላይ ተመሥርቶ የተፈጸመ እንደኾነ ሲገልጹ፤ የአዋሽ ከተማ አንድ የግድያው መነሻ “የግል ጸብ ነው፤” ይላሉ።
መድረክ / ፎረም