በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአራት ደራስያን ምስል የታተሙ ቴምብሮች አርብ በይፋ ተመረቁ


የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር የአራት ኢትዮጵያዊ ደራሲያን ምስልን የያዙ ቴምብሮችን የ50ኛ አመት የምስረታ በአሉን አስመልክቶ አስመርቛል። የከበድ ሚካኤል፣ የስንዱ ገብሩ፣ የአዲስ አለማየሁና የጸጋዮ ገብረመድህንን ምስል የያዙት ቴምብሮች ለደራሲያኑ ስራ ክብር ለመስጠት ታስበው መታተማቸውን የደራሲያኑ ማህበር አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG