በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አውስትራልያ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻን አፀደቀች


የሃገሪቱ ፓርላማ የሕግ መመሪያ ዛሬ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻን ያፀደቀው በከፍተኛ

የሃገሪቱ ፓርላማ የሕግ መመሪያ ዛሬ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻን ያፀደቀው በከፍተኛ ድምፅ ነው።

ከ150 የምክር ቤቱ አባላት አራት ብቻ ናቸው የተቃወሙት፣ ይህ እርምጃ የጋብቻን ትርጉም

“በሴትና በወንድ መካከል የሚደረግ” መባሉ ቀርቶ “የሁለት ሰዎች ውኽደት” በሚል እንዲተካ ያደርጋል።

ላይኛው ማለት የሕግ መወሰኛው ምክር ቤት የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻን 43 ለ 12 ድምፅ ያፀደቀው ከአንድ ሣምንት በፊት ነው።

ይኸው ህግ ከመጪው ወር አንስቶ ተግባራዊ ይሆናል።

ጥንዶች የማጋባት ዓላማ እንዳላቸው ከአንድ ወር በፊት ማሳወቅ ስላለባቸው የተመሳሳይ ፆታዎች ጋብቻ ሥነ ስርዓት ማድረግ የሚቻለው በመጪው ወር ይሆናል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG