በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገሮች ፕሬዚዳንት ትራምፕ ስለአፍሪካ በተናገሩት የአቋም መግለጫ


አዲስ አበባ የተሰባሰቡ የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገሮች አምባሳደሮች ኮሚቴ የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርብ አፍሪካ ላይ የሰነዘሩትን የሚያወግዝ ረቂቅ የአቋም መግለጫ አዘጋጅተዋል።

አዲስ አበባ የተሰባሰቡ የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገሮች አምባሳደሮች ኮሚቴ የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርብ አፍሪካ ላይ የሰነዘሩትን የሚያወግዝ ረቂቅ የአቋም መግለጫ አዘጋጅተዋል። ፕሬዚዳንቱ የአፍሪካ ሀገሮችን የገለፁበትን "የደሃ ደሃ" የሚል አንድምታ ያለው ፀያፍ አነጋገርና አክብሮት የጎደለው መሆኑን መግለጫው አትቷል።

በተለይም የፊታችን እሁድ የሚጀምረው የአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ በትራምፕ አስተያየት ላይ ተመሳሳይ አቋም ካንፀባረቀ አንድምታው የሰፋ ነው ተብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገሮች ፕሬዚዳንት ትራምፕ ስለአፍሪካ በተናገሩት የአቋም መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:37 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG