በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ህብረት ለአፍሪካዊያን የሚገለግል ፓስፖርት ለማውጣት ማቀዱን አስታወቀ


የአፍሪካ ህብረት ፓን-አፍሪካኒዝም ወይም መላ አፍሪካዊነት የሚባለውን ዓላማ ለማሳካት ከነደፋቸው እቅዶች አንዱ የሆነውን አፍሪካውያን ሁሉ የሚያገለግል ፓስፖርት ለማውጣት ማቀዱ ይታወሳል።

ስለ ዕቅዱና ዓላማው እንዲያብራሩልን የአፍሪቃ ጉዳዮች ባለሞያ የሆኑትን ዶክተር አየለ በከሬን ጋብዘናል።

ዶክተር አየለ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የታሪክና የባሕል ጥናቶች ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር ናቸው።

የአፍሪቃ ኅብረት እአአ እስከ 2063 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ ፓን አፍሪካኒዝምን የማጠናከር ዕቅድ እንዳለው ባስታወቀው መሠረት ዶክተር አየለ በከሬ ፓን አፍሪካኒዝም ምን መልክ እንደሚኖረው በማብራራት ይጀምራሉ።

የአፍሪካ ህብረት ለአፍሪካዊያን የሚገለግል ፓስፖርት ለማውጣት ማቀዱን አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:15 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


XS
SM
MD
LG