በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ሕብረት ሰላም አስጠባቂ ወታደሮች አራት ሶማሊያውያን ሲቪሎችን በመግደል ተወነጀሉ


የአፍሪካ ሕብረት ሰላም አስጠባቂ ወታደሮች፣ አራት ሶማሊያውያን ሲቪሎችን በመግደል ተወነጀሉ፡፡ ባለሥልጣናት ሁኔታውን እየመረመሩ መሆናቸውም ተገለፀ።

የአፍሪካ ሕብረት ሰላም አስጠባቂ ወታደሮች፣ አራት ሶማሊያውያን ሲቪሎችን በመግደል ተወነጀሉ፣ ባለሥልጣናት ሁኔታውን እየመረመሩ መሆናቸውም ተገለፀ።

አደጋው የደረሰው የወታደሮቹ ኮንቮይ በሞቅዲሾዋ ሰሜናዊ ሁሪዋ ወረዳ በኪያልፍበት ወቅት ሲሆን፣ በአፍንዳታውም አንድ የውኃሃ ማጠራቀሚያ ገንዳ መፈንዳቱ ታውቋል።

የዐይን ምስክሮች ለቪኦኤ የሶማልኛ አገልግሎት እንደተናገሩት፣ ወታደሮች ፍንዳታውን ባደረሱት ላይ እርምጃ ለመውለድ ሲሉ በከፈቱት ተኩስ ነው ሲቪሎችን የገደሉት ብለዋል። የሶማሊያ መንግሥት የፍንዳታውን መድረስም ሆነ የሲቪሎቹን መገደል አረጋግጧል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG