በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ሕብረት የኢትዮጵያ መንግሥት የፖለቲካ መሪዎችንና ግለሰቦች የመፍታት ወሳኔ

  • እስክንድር ፍሬው

የኢትዮጵያ መንግሥት የፖለቲካ መሪዎችንና ሌሎችን ግለሰቦች ለመፍታት የደረሰበት ውሳኔ የሚያበረታታ ነው ሲል የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት የፖለቲካ መሪዎችንና ሌሎችን ግለሰቦች ለመፍታት የደረሰበት ውሳኔ የሚያበረታታ ነው ሲል የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

የሕብረቱ ኮሚሽን ቃል አቀባይ ለአሜሪካ ድምፅ እንደገለፁት፣ ሀገሪቱ ያለችበት አሳሳቢ ሁኔታ የኢትዮጵያን መንግሥት እርምጃ በጣም አስፈላጊ ያደረገዋል ብለዋል፡፡

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ቃል አቀባይ ኤቫካ ሎንዶ ለአሜሪካ ድምፅ እንዳሉት የኢትዮጵያ መንግሥት የደረሰበት ውሣኔ የሚበረታታ ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG