በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ምርጫ ተላለፈ


የአፍሪካ ህብረት ኮምሺን ሊቀመንበር መረጣው ሂደት እንዲቆይ ተደረገ: ይህ የሆነበት ምክንያት ደግሞ ከቀረቡት ዕጩዎችን አንዳቸውም ሁለት ሶስተኛ አብላጫ ድምጽ ባለማግኘታቸው መሆኑን ታውቋል።

ሩዋንዳ ዋና ከተማ ኪጋሊ ውስጥ ሲካሄድ የቆየው 27ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ዛሬ ተጠናቀቀ።

ከአጀንዳዎቹ መካከል የደቡብ ሱዳን ግጭት እና ለህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር መረጣ ይገኙባቸዋል። ይሁን እንጂ ለሊቀመንበርነቱ ከቀረቡት ዕጩዎች መካከል አንዳቸውም አስፈላጊውን ሁለት ሶስተኛ አብላጫ ድምጽ ባለማግኘታቸው የምርጫው ሂደት ተቋርጧል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ምርጫ ተላለፈ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:46 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG