No media source currently available
ለንደን የሚገኘው በእንግሊዝ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዛሬ፤ ማክሰኞ ሰኔ 23/2020 ዓ.ም. ጥቃት እንደተፈፀመበት የሚሲዮኑ ምክትል መሪ አምባሳደር አባቢ ደምሴ ለቪኦኤ ገልፀዋል።