በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጥቃት ደረሰበት


በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጥቃት ደረሰበት
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:59 0:00

ለንደን የሚገኘው በእንግሊዝ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዛሬ፤ ማክሰኞ ሰኔ 23/2020 ዓ.ም. ጥቃት እንደተፈፀመበት የሚሲዮኑ ምክትል መሪ አምባሳደር አባቢ ደምሴ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG