በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጉጉት የሚጠበቀው የለንደኑ የሴቶች ማራቶን


በጉጉት የሚጠበቀው የለንደኑ የሴቶች ማራቶን
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:53 0:00

በጉጉት የሚጠበቀው የለንደኑ የሴቶች ማራቶን

የዓለም ምርጥ የማራቶን ሯጮች የፊታችን እሁድ ለሚካሄደው የማራቶን ውድድር ለንደን መሰባሰብ ጀምረዋል። በለንደኑ ማራቶን በተለይም በሴት አትሌቶች መካከል የሚኖረው ፉክክር በጉጉት ከሚጠበቁ ውድድሮች መካከል አንዱ ነው።

ኬኒያዊያን አትሌቶችና ኢትዮጵያዊቷ ትግስት አሰፋ የፊታችን እሁድ ስለሚኖራቸው ፉክክር ለንደን ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG