በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍሪካ ነክ ርእሶች


አፍሪካ ነክ ርእሶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:12 0:00

አፍሪካ ነክ ርእሶች

በሱዳን ላይ ከባድ ቸነፈር መደቀኑን፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተቋማት እያስጠነቀቁ ባሉበት በአሁኑ ወቅት፣ የድርጅቱ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽነር ቢሮ ከፍተኛ ኮሚሽነር ቮልከር ተርክ፣ ግጭቱን ለማብረድ በዚህ ሳምንት ሁለቱን ተፋላሚ ጄኔራሎችን በስልክ አነጋግረዋል፡፡

ፀረ ፍልሰተኛ ፖሊሲዋን እያጠናከረች በምትገኘው ቱኒዥያ ያሉና ከሰሓራ በታች የአፍሪካ ሀገራት የተጓዙ ፍልሰተኞች፣ ጉዟችንን ወደ አውሮፓ እንድንቀጥል ይፈቀደልን፤ ሲሉ ጠይቀዋል፡፡

ሳምንታዊ “የአፍሪካ ነክ ርእሶች” ፕሮግራም ዝርዝር ዘገባዎችን ይዟል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG