በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኔፓል አይሮፕላን ተከስክሶ 40 ተሳፋሪዎች ህይወታቸው አለፈ

Bangladesh plane crashed in Nepal
Bangladesh plane crashed in Nepal

ከባንግላደሽ የተንሳ የመንገደኞች አይሮፕላን በኔፓል አይሮፕላን ማረፍያ ላይ ሊያርፍ ሲል ተከስክሶ ወድቆ በመፈንዳቱ ቢያንስ 40 የሚሆኑ ተሳፋሪዎች እንዳለቁ የኔፓል ባለስልጣኖች ገልጸዋል።

ከባንግላደሽ የተንሳ የመንገደኞች አይሮፕላን በኔፓል አይሮፕላን ማረፍያ ላይ ሊያርፍ ሲል ተከስክሶ ወድቆ በመፈንዳቱ ቢያንስ 40 የሚሆኑ ተሳፋሪዎች እንዳለቁ የኔፓል ባለስልጣኖች ገልጸዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ-ባንግላ አየር መንገድ ቃል አቀባይ የአይሮፕላኑ ሰራተኞችን ጨምሮ 71 ሰዎች አሳፍሮ እንደነበር ገልጸዋል። ከ62ቱ ተሳፋሪዎች 32 ከባንንግላደሽ፣ 33 ከኔፓል፣ አንድ ከቻይና አንድ ደግሞ ከማልዲቪስ እንደነበሩ ታውቋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG