በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ግብፅ የመንገደኞች ማመላለሻ ባቡር ማዕከል በደረሰ ግጭት የሰው ህይወት አለፈ


በግብፅ የመገናኛ ብዙሃን ዘገባዎች መሠረት ካይሮ በሚገኘው ዋናው የመንገደኞች ማመላለሻ ባቡር ማዕከል በደረሰ ግጭት፣ 20 ሰዎች ሞቱ፡፡

በግብፅ የመገናኛ ብዙሃን ዘገባዎች መሠረት ዛሬ ካይሮ በሚገኘው ዋናው የመንገደኞች ማመላለሻ ባቡር ማዕከል በደረሰ ግጭት፣ 20 ሰዎች ሞተዋል፤ ሌሎች ከ40 በላይ ጉዳት ደርሶባቸዋል።

በግጭቱ ጣቢያው ውስጥ የሚገኘው የነዳጅ ማከማቻ ፈንድቶ በተነሳው እሳት፣ ባቡሩም ተቃጥሏል ተብሏል፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG