በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ድምፅ አልባው ወረርሽኝ" - የስኳር ሕመም


ፕሮፌሰር ኤልያስ ሰይድ ሲራጅ
ፕሮፌሰር ኤልያስ ሰይድ ሲራጅ

በልማድ የስኳር በሽታ በሕክምናው የእንግሊዝኛ አጠራር /Diabetes/ በመባል በሚታወቀው በሽታ ዙሪያ ትኩረት የሚያደርግ ቅንብር ነው።

በልማድ የስኳር በሽታ በሕክምናው የእንግሊዝኛ አጠራር /Diabetes/ በመባል በሚታወቀው በሽታ ዙሪያ ትኩረት የሚያደርግ ቅንብር ነው።

“ድምፅ አልባው ወረርሽኝ” የሚል ቅጽል የተሰጠው ይህ ሕመም በኢትዮጵያ ያለውን ገፅታ የሚመለከት አዲስ ጥናት ከሕዝቡ ቁጥር አምስት በመቶው ለሕመሙ መጋለጡን እና ተጨማሪ አሥራ አምስት በመቶ የሚሆነው ደግሞ “ቅድመ ስኳር በሽታ” በሚሰኘው ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኝ ይገምታል። ለመሆኑ እንዲህ እጅግ የበዛ ቁጥር ያለው ሕዝብ ለስኳር በሽታ ሊጋለጥ ቻለ?

Diabetes
Diabetes

ዶ/ር ኤልያስ ሰይድ ሲራጅ በዩናይትድ ስቴትሱ የምሥራቃዊ ቨርጅንያ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ትምሕርት ቤት የሕክምና ፕሮፌሰር እና የስኳር በሽታና የ/Endocrinology/ ሕክምና ክፍል ዳይሬክተር ናቸው።

በዓለም ዙሪያ ለስኳር ሕመም ልዩ ትኩርት ለመስጠት ከተመረጠው ከያዝነው የአውሮፓውያኑ ወርሃ ሕዳር መገባደጂያ አንስቶ በተከታታይ በሚቀርበው በዚህ ከዶ/ር ኤልያስ ጋር ባደረግነው ቃለ ምልልስ፣ የስኳር ሕመም በአህጉር ደረጃ ያለውን ገፅታና ዓለምቀፍ ይዞታውን ጨምሮ ለጥያቄዎቻችን መልስ ይሰጣሉ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

"ድምፅ አልባው ወረርሽኝ" - የስኳር ሕመም
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:08 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG