በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አቶ አስገደ ስለሕወሓት


የሕወሓት መሥራች አቶ አስገደ ገብረሥላሴ ከቪኦኤ ጋር ቃለምልልስ አድርገዋል፡፡

ወደ ደደቢት በረሃ ከወጡትና ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይን ከመሠረቱት 11 ሰዎች አንዱ የሆኑት አቶ አስገደ ገብረሥላሴ የምሽቱ ዴሞክራሲ በተግባር ፕሮግራም እንግዳ ናቸው፡፡

በድርጅቱ ውስጥ ቀውስ ፈጣሪዎች ተብለው ከተባረሩ የድርጅቱ ነባር አባላት መካከል አንዱ ሲሆኑ አሁን የአረና ትግራይ አመራር አባል ሆነው ያገለግላሉ፡፡

አቶ አስገደ ገብረሥላሴ ስለሕወሓት አመሠራረትና አሁን ስለደረሰበት ፖለቲካዊና ወታደራዊ ደረጃ የሚተርኩ በስድስት ክፍሎች የቀረቡ የታሪክ መፃሕፍትም ደራሲ ናቸው፡፡

ለዝርዝሩ ቃለ ምልልሱን ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG