አስተያየቶችን ይዩ
Print
በአሰላ ከተማ ትናንት፣ ረቡዕ በተፈጠረ ግጭት የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ፣ ከሃያ በላይ መቁሰላቸውን የከተማዪቱ ፖሊስ አስታውቋል።
ግጭቱ “የእምነት ተቋም ግንባታ ቦታን ምክንያት ያደረገ ቢሆንም ፓለቲካዊ ዓላማ አለው” ይላል የአሰላ ከተማ ፖሊስ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ