በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮሚያ ክልል ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች ተካሄዱ


በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች ዛሬ የተቃውሞ ሰልፎች ተካሂደዋል።

ቪኦኤ ያነጋገራቸው የሰልፉ ተሳታፊዎች የተቃውሞው ምክንያት የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ በኦሮሞና አማራ ህዝብ-ለህዝብ ውይይት ላይ ያደረጉትን ንግግርና በክልሉ እየተካሄደ ያለውን የሥልጣን ሽግሽግ በመቃወም መሆኑን ገልፀዋል።

አቶ አዲሱ አረጋ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ይቅርታ ጠይቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

በኦሮሚያ ክልል ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች ተካሄዱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:14 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG