በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የ70 ዓመታት ጉዞ በመረጃው ምህዋር


VOA 70 Years
VOA 70 Years

« ዜናው ክፉ ወይም ደግ ሊሆን ይችላል። እውነቱን ግን እንነግራችኋለን።» ጥር 24, 1934 የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ የመጀመሪያ ቀን ስርጭት፤ የመጀመሪያ ቃላት።

ራዲዮ፥ ቴሌቭዥንና የተለያዩ የኢንተርኔት መገናኛ ዘዴዎችን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ በ43 የተለያዩ ቋንቋዎች በየሳምንቱ ከ141 ሚልዮን በላይ ለሚደርሱ አድማጮቹ ዜናና ልዩ ልዩ ጠቃሚ መረጃዎችን የሚያስተላልፈው የአሜሪካ ድምጽ 70ኛ ዓመቱን አከበረ።

የአሜሪካ ድምጽ፥ ለንግግር ነጻነት መቆሙ እንደሚቀጥል የተናገሩትን የዪናይትድ ስቴትሱን ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ ሰዎችና ባለስልጣናት የመገናኛ ተቋሙ ላለፉት 70 ዓመታት የተሰማራበትን ነጻና ትክክለኛ መረጃዎችን በዓለም ዙሪያ ለማሰራጨት ያደረገውን ጉዞ አወደሱ።

ዝርዝሩን ከዚህ ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG