በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጀርባ ህመም እንዴት ይረዳል?


ሃኪምዎን ይጠይቁ በሦሥት ተከታታይ ክፍሎች በተቀናበሩ ዝግጅቶቹ «የጀርባ ህመም መንስኤዎች ምንድናቸው? ህሙማን በራሳቸው ማድረግ የሚቻላቸውና የሚገቡ ጥንቃቄዎችስ? ለመሆኑስ የጀርባ ህመም ይታከማል?» በሚሉ ይንደረደርና ሁነኛዋን አማራጮች ጨምሮ በሥፋት ይዳስሳል።

ከአድማጮች የተላኩ ጥያቄዎችን መነሻ ባደረገው በዚህ ቅንብር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ደዌና የነርቭ ህክምና ባለ ሞያዋ ዶ/ር ምህላ ዘበንጉስ ምላሽ ይሰጣሉ።

የፕሮግራሙን የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያዳምጡ

ክፍል ሁለት

ክፍል ሦሥት

XS
SM
MD
LG