በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጋዜጠኝነት፤ ለውጥና ተጠያቂነት


«ለማህበረሰብ ለውጥ የጋዜጠኞች አዎንታዊ ሚና ምን ሊሆን ይገባል?» በሚል ርዕስ በቅርቡ በዚህ ዋሽንግተን ዲሲ የተካሄደን አንድ የውይይት መድረክ ተንተርሶ የተቀናበረ ዝግጅት ነው።

የውይይት መድረኩ ተሳታፊዎቹ፥ የኢንተርኔት ድረ ገጽ ጸሃፊና አሰናጅ፥ እንዲሁም የጋዜጣና የራዲዮ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተው ይበልጡን ለኢትዮጵያዊው ማኅበረሰብ በማቅረብ የሚታወቁ ጋዜጠኞች ናቸው።

የውይይት ሥነ ሥርዓቱን የተከታተለው አሉላ ከበደ ከተወያዮቹ አራቱን ጋብዞ አነጋግሯል።

የውይይቱን የመጀመሪያ ክፍል ለማዳመጥ ቀጥሎ ያለውን ምልክት ይጫኑ።

XS
SM
MD
LG