በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ውሸት በሽታ ይሆናል? መቼ?


ውሸት መናገር፥ አንዳች ጥቅም ለማግኘት ሲባል ይሁነኝ ተብሎ የሚፈፀም ድርጊት ወይም ሃሰተኝነት በማኅበራዊ ህይወት ውስጥ ከሚያስከትላቸው ችግሮችና ዋሾነት፥ በግለሰብ ደረጃ በሰዎች ዘንድ ተቀባይነትን የሚያሳጣ ስብዕና ከማላበሱ ባሻገር፥ ውሸት በበሽታነት የሚፈረጅበት ሁኔታ ይኖር ይሆን?

አንዳንዴ ለምንና እንዴት ሊሆን እንደቻለ እንኳን ምክኒያቱ በውል የማይታወቅ፥ አለያም ያለ አንዳችም ሁነኛ ምክኒያት የሆነ የሚመስልና በአንዳንዶች ዘንድ እንደ አመል በተደጋጋሚ ሲፈፀም የሚስተዋል ውሸትስ?

ፊት ለፊት ከሚታየው በስቲያስ ውሸት ሌላ ድብቅና ገዘፍ ያለ መንስኤ ሊኖረው ይችል ይሆን?

ከአዕምሮ ህክምና ባለሞያ ጋር በሁለት ተከታታይ ክፍሎች የተካሄደው ቃለ ምልልስ ለእነኚህና ለሌሎች ተዛማች ጥያቄዎች ምላሽ ያፈላልጋል።

ሃኪምዎን ይጠይቁ፤

የቃለ ምልልሱን የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ፤



ሁለተኛውን ክፍል ቀጥሎ ያድምጡ፤

XS
SM
MD
LG