በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መሃሙድ ጋ ጠብቂኝ! የአራዳ ወግ


በፒያሳ ወጎች ዙሪያ ያጠነጠነ ፅሁፍ ነው። የዛሬዋን ፒያሳ፥ በመንደሮቿ ያለውን ህይወት፥ የኑሮ ቀለማትንና ፈተናዎች ጭምር ለዛና ጫወታ በተላበሰ ሥሜት ይዳስሳል።
«መሃሙድ ጋ ጠብቂኝ፤» የፅሁፉ ርዕስ፤ ደራሲው የጋዜጠኝነት ሞያ መምህሩ መሃመድ ሰልማን ነው።

የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ የባህልና ማኅበረሰብ ሳምንታዊ ቅንብር ከመሃመድ ጋር ያደረገው ቆይታ የመጀመሪያ ክፍል፥ ወደ አራዳ ይወስደናል።

የቃለ ምልልሱን የመጀመሪያ ክፍል ቀጥሎ ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG