በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መዘንጋት የጤና ችግር የሚሆነው መቼ ነው?


ሃኪምዎን ይጠይቁ፤ በመዘንጋት ችግሮች፥ ትውስታና የአዕምሮ አሠራር ዙሪያ ከመስኩ ባለ ሞያ ጋር በተካሄደ ቃለ ምልልስ ለዚህና ለሌሎች ተዛማች ጥያቄዎች፥ ምላሽ ያፈላልጋል።

አሁን ያስቀመጡትን ዕቃ ጥቂት ቆይተው ያደረጉበት ይጠፋዎታል? ያሰቡትን፥ ወይም ሊያደርጉ ያቀዱትን ላለመዘንጋትስ በመስጋት አስታዋሽ ሲሹ ራስዎን ያገኛሉ?

ከሆነም፥ ብቻዎን አይደሉም። የመርሳት ወይም የመዘንጋት ችግር ከተለያዩ ሁኔታዎች ጋር ቢያያዝም፤ እንዲህ ላለው ሁኔታ መጋለጥ፤ የግድ በዕድሜ መግፋትንና ተጨማሪ የጤና እክሎች መኖርን ሳይፈልግ፤ ዛሬ ዛሬ የብዙዎች ገጠመኝ በመሆን ላይ ነው።

ለመሆኑ መዘንጋት በህመምነት የሚፈረጀው መቼ ነው? በህክምናስ ይረዳል? ለምንስ እንረሳለን? ከአድማጮች በደረሱ ጥያቄዎች መነሻነት ከመስኩ አዋቂ ባለ ሞያ ጋር የተወያያንባቸው ነጥቦች ናቸው።

XS
SM
MD
LG