በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቆይታ ከምርኮኛ፥ ደራሲ ቆንጅት ብርሃን ጋር


Konjit Berhan
Konjit Berhan

የ1967ቱን አብዮትና የተከተሉትን ሁኔታዎች ጨምሮ በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ ግዙፍ ታሪክ የሚመለከት ታሪክ ቀመስ ልብወለድ ነው፤ ምርኮኛ።

ተከትለውት የመጡ ብዙዎች ያልተረዱትን የዚያን የቀደመ ትውልድ የአገር ፍቅር፥ ፅናትና መስዋዕትነት ካልተነገረ ታሪክ ላይ ለደረሰው አዲስ ትውልድ ለማሳየት ጭምር የፃፉት መሆናቸውን ከሚያስረዱት ደራሲ ቆንጅት ብርሃን ጋር በመፅሃፉ አብይት ጭብጦች፥ አፃፃፍና አተራረክ ዙሪያ ባህልና ማኅበረሰብ የጀመረው ቃለ ምልልስ ለመፅሃፉ መነሻ ወደ ሆነው ጊዜና ቦታም ለአፍታ በምናብ ይወስደናል።

በማከታተልም፥ መፅሃፉ በሚዳስሰው ትልቅ የታሪክ ጭብጥና ሥነ-ፅሁፋዊ ይዘት ዙሪያ ሞያዊ ሂስ የሚሰጡ የታሪክና የሥነ ፅሁፍ ባለሞያዎች እናወያያለን።

ከደራሲ ቆንጅት ብርሃን ጋር ያደረግነውን ቆይታ የመጀመሪያና ሁለተኛ ክፍል ያዳምጡ።

የመጀመሪያ ክፍል

ሁለተኛ ክፍል

XS
SM
MD
LG