ለጋናው Kwame Nkurma እንደተደረገው ሁሉ የቀድሞ የኢትዮጵያ ንጉሰ-ነግስት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በአዲሱ የአፍሪካ ህብረት መታሰቢያ ሊቆምላቸው እንደሚገባ ያመኑ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ቅሬታቸውን እየገለጹ ነው።
የንኩርማ ሃውልት የቆመው ለPan Africanism ምልክት እንዲሆን መሆኑን የተናገሩት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ደግሞ እንደ አፍሪካዊነታችን ልንኮራ ይገባናል፤ ብለዋል።
የዘገባውን ሙሉ ዝርዝር ቀጥሎ ያድምጡ፤