በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሄፓታይተስ ኤ ምንድን ነው? በምንስ ይመጣል?


«ሄፓታይተስ “ኤ”» በመባል የሚታወቀው በልማድ «የጉበት በሽታ» በሚል ጥቅል ስያሜ ከሚጠሩት የህመም ዓይነቶች አንዱ እንደ ሥያሜው ሁሉ ጉበትን የሚያጠቃ ተላላፊ በሽታ ነው። ለመሆኑ ይህ በሽታ ከምን ይመጣል? እንዴትስ ይከሰታል? በይበልጥ ለህመሙ የሚጋለጠውን የዕድሜ ክልል ጨምሮ የሚዳስስ የበሽታ ዓይነት አስመልክቶ ከአድማጮች ከደረሱን በርካታ ጥያቄዎች በአንዱ ነጥብ ላይ ያተኮረ ቃለ ምልልስ ነው።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ትምህርት ቤት የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የውስጥ ደዌና የተላላፊ በሽታዎች ህክምና ክፍል ባልደረባ የሆኑት ዶ/ር አድማሱ ጠና መልስ የሰጡበትን ቃለ ምልልስ ቀጥሎ ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG